ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

Licença: Livre ‎Tamanho do arquivo: 5.24 MB
‎Classificação dos usuários: 0.0/5 - ‎0 ‎Votos

Sobre ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days

ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን (Fale inglês dentro de 30 dias.) ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ Este app contém mais de 500 frases e frases em mais de 10 categorias. Todos os sons foram gravados na melhor qualidade por falantes nativos de inglês. Todas as frases e frases em inglês incluem transcrições para Fácil aprender. Você pode reproduzir os áudios. Funciona offline (sem Internet) Aprenda inglês falando em inglês até 30 dias. Sem professor. ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- At Home(ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ Shopping (ግብይት ላይ)፤ Appointment (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉ.nt (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ Fale inglês dentro de 30 dias sem professor. Este aplicativo se concentrou em aprender inglês para aqueles que falam língua amárica. Muitos povos etíopes viajam para a Europa, América, Dubai, Inglaterra , e muitos lugares diferentes para o propósito da saúde, para negócios, para bolsas de estudo, para o trabalho , para o tour , e para muitos outros propósitos , então quando eles vão eles têm que ter uma dica de língua inglesa para se comunicar com os povos. Nestes aplicativos, incluímos muitas frases e frases essenciais e úteis. Se você tiver algum comentário e questione entre em contato conosco [email protected] Aprenda inglês por 30 dias. Sem professor. DIA A DIA Falando inglês. Funciona offline Para todos os etíopes በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Obrigado por baixar nossos aplicativos Se você gosta de nos classificar na Play Store. Se você tiver algum comentário Nossa Porta está aberto para você com a melhor resposta. Somos bunna apps group