Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

Licença: Livre ‎Tamanho do arquivo: 5.87 MB
‎Classificação dos usuários: 0.0/5 - ‎0 ‎Votos

Provérbios amáricos የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ Os Provérbios são categorizados com base no tema que refletem... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... Há alguns livros de provérbios amáricos, mas é bastante desafiador para um leitor lê-los como eles apenas colocar os provérbios em alfabetos. O App é único e especial, pois torna a leitura de provérbios amáricos mais fácil e envolvente. Este aplicativo contém provérbios amáricos etíopes sábios e instigantes. Apresentado em guias, seções e um clique em compartilhar, este aplicativo permite que você leia e compartilhe seu favorito facilmente! Você pode compartilhar seu favorito no Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber e outros sites de mídia social com seus amigos e seguidores. Se você quiser enviar via SMS (Mensagem de Texto), então também é possível com este aplicativo. Com a fácil navegação deste aplicativo, você pode navegar copiando e compartilhando com seus entes queridos. Uma vez baixado ele funciona Offline. Por favor, classifique nosso aplicativo na loja Google Play. Obrigado por baixar, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

Detalhes do programa